የእለቱ ጥቅስ

መጠራታችሁን ተመልከቱ 1ቆሮ.1፡26

Site Last Updated:-Friday 3 September 2010
የቅዱሳት መጻሕፍት ጥናት
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መግቢያ ክፍል አንድ
በ ዲ. ዘላለም ቻላቸው
 
በዘመናችን መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብን በተመለከተ ሁለት ዐበይት ችግሮች ይስተዋላሉ፡፡
1. ብዙ ምዕመናን መጽሐፍ ቅዱስ ከእግዚአብሔር የተሰጠ መጽሐፍ እንደሆነ ከማመንና መጽሐፍ ቅዱስን ከማክበር አልፈው መጽሐፍ ቅዱስን ሲያነቡ አይስተዋሉም፡፡ በዚህም ምክንያት ከመጽሐፉ ሊያገኙት የሚገባቸው ብዙ ጥቅም ቀርቶባቸዋል፡፡
2. ሌሎች ደግሞ ምንም እንኳን መጽሐፍ ቅዱስን ቢያነቡም እንዴት መነበብና መጠናት እንዳለበት ባለመረዳታቸው ለጥርጥርና ለክህደት ይደረጋሉ፡፡

 
አዋልድ መጽሐፍት ክፍል አንድ
በዲ. ዳንኤል ክብረት
 
«ሌሎች ቅዱሳት መጻሕፍትን ሲሰድቡ ዝም ስላልናቸው፤ የቅዱሳት መጻሕፍት ራስ የሆነውን መጽሐፍ ቅዱስ መሳደብ ጀመሩ፡፡ ቅዱሳንን ሲሰድቡ ዝም ስላልናቸው የቅዱሳን ራስ የሆነውን ክርስቶስን መሳደብ ጀመሩ፡፡ ታድያ እስከ መቼ ዝም እንላለን)»

 
Difficulty with characters ?
Click here! if you have difficulty reading amharic(geez) characters
ያግኙን
አስተያየት፤ ጥያቄ ወይም ጥቆማ ካለዎት እዚህ ይጫኑ።
ምን ተለወጠ ?