የእለቱ ጥቅስ

“እግዚአብሔር በአንድም መንገድ በሌላም ይናገራል።” ኢዮ.33፥14

Site Last Updated:-Friday 3 September 2010
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን
ሥርዓተ ቤተክርስቲያን
በሊቀ ካህናት ክንፈ ገብርኤል አልታዬ
 
ሥርዓት ማለት ‹‹ሠርዐ›› ሠራ ከሚለው የግእዝ ግስ የወጣ የምዕላድነት ዘር ያለው ስም ነው፡፡ ትርጉሙ ሕግ ደንብ አሠራር መርሐ ግብር ማለት ነው፡፡

 
ቅዳሴ
በዲ. በረከት አዝመራው
 
ቅዳሴ እግዚአብሔር ለሚወዳቸው ወገኖቹ ያዘጋጀው የመንግሥተ ሰማያት ዘላለማዊ ማዕድ ነው፡፡ ቅዳሴ በዚህ ዓለም የሚደረግ ነገር ግን በሰማያዊት መቅደስ የሚፈጸም ምስጢር ነው፡፡ ከዚህ ሰማያዊ ባሕርዩ የተነሳም ተመርምሮ የማያልቅ ዕውቀት፣ ታይቶ የማይጠገብ ሰማያዊ ብርሃን፣ ተወስዶ የማይልቅ ጸጋ ተሸክሟል፡፡

 
Difficulty with characters ?
Click here! if you have difficulty reading amharic(geez) characters
ያግኙን
አስተያየት፤ ጥያቄ ወይም ጥቆማ ካለዎት እዚህ ይጫኑ።
ምን ተለወጠ ?