|
የጥናትና ምርምር ማእከሉ ሁለተኛ ዓመታዊ ዐውደ ጥናቱን ሊያካሔድ ነው |
|
በተ/ሥላሴ ጸጋ ኪሮስ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን ጥናትና
መርምር ማእከል ሁለተኛ ዓመታዊ ዓውደ ጥናቱን ከነሔሴ 29 እስከ 30 ቀን 2002 ዓ.ም ያካሒዳል፡፡
|
|
ተጨማሪ ያንብቡ...
|
|
|
የውጭ ማእከላት ሳምንት በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ዓውደ ርእይ ነገ ይከፈታል |
|
በተ/ሥላሴ ጸጋ ኪሮስ
በማኅበረ ቅዱሳን የውጭ ማእከላት ማደራጃና ማስተባበሪያ ክፍል የተዘጋጀው ዐውደ ርእይ ከነሐሴ 28 እስከ 30 ቀን 2002 ዓ.ም ይካሔዳል፡፡ የውይይት መርሐ ግብርም ተዘጋጅቷል።
በዋናው ማእከል ሕንፃ ላይ የሚካሔደው ዓውደ ርእይ ከኢትዮጵያ ውጭ ያለውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ
ክርስቲያን እና የማኅበረ ቅዱሳንን እንቅስቅሴ በዋነኝነት ሲመለከት ያጋጠሙ ችግሮችንም ይዳስሳል፡፡ በተጨማሪም
በየአህጉራቱ ያለውን የአኀት አብያተ ክርስቲያናት እንቅስቅሴ፣ የማኅበረ ቅዱሳን የውጭ ማእከላት ማደራጃና
ማስተባበሪያ ዋና ክፍል ተግባራት፣ ራእይና ዓላማ ይዳሰስበታል፡፡
|
|
ተጨማሪ ያንብቡ...
|
|
|
የማኅበረ ቅዱሳን ዘጠነኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተጠናቀቀ |
|
በተ/ሥላሴ ጸጋ ኪሮስና ኪ/ማርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን ዘጠነኛ
ጠቅላላ ጉባኤ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ፡፡ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይም ውይይት ተካሂዷል ፡፡
|
|
ተጨማሪ ያንብቡ...
|
|
|
የማኅበረ ቅዱሳን 9ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ተከፈተ |
|
በተ/ሥላሴ ጸጋ ኪሮስ
የማኅበረ ቅዱሳን 9ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ፥ ብፁአን ሊቃነ ጳጳሳት፥ የጠቅላይ ቤተ ክህነት
የመምሪያ ኃላፊዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በጸሎት በይፋ ተከፈተ። የማኅበረ ቅዱሳን
የሁለት ዓመት ክንውን ሪፖርት ቀርቧል።
|
|
ተጨማሪ ያንብቡ...
|
|
|
“በምንት ያረትዕ (ማኅበረ ቅዱሳን) ወሬዛ ፍኖቶ? በአቂበ ነቢብከ ፥ በአቂበ ትእዛዝከ።» መዝ 118፥9 |
|
በተ/ሥላሴ ጸጋ ኪሮስና በኪ/ማርያም
የማኅበረ ቅዱሳን ጠቅላላ ጉባኤ የእንኳን ደህና መጣችሁ መክፈቻ መርሐ ግብር ዛሬ አርብ ነሐሴ 21፣ 2002 ዓ.ም ተካሄደ። በነገው
ዕለት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተ/ሃይማኖት የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የዓለም ሃይማኖቶች ምክር ቤት ለሰላም የክብር ፕሬዚዳንት በሚገኙበት ጉባኤው በጠቅላይ ቤት
ክህነት አዳራሽ በይፋ ይከፈታል።
|
|
ተጨማሪ ያንብቡ...
|
|
|
|
<< መጀመሪያ < ወደኋላ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 ወደፊት > መጨረሻ >>
|
| ውጤቶች 1 - 9 ከ 115 |